remedon-18 ረመዷን_18




1,171 Views

Published
በሚወዷት መካ መከራን የተጫነባቸው ረሱላችን (ሶአወ ) ጉዞ ወደ ጧኢፍም ቢያደርጉ እንድሁም ስቃይ ና መከራው ቀጠለ ይህ ሁሉ ሲሆን በፅናት የተወጡት የጥሩ ስነምግባር ባለቤት ረሱላችን (ሶአወ ) ስደት ወደ መድና ሆነ ።

ይህን እውነት ኢስላምን ያነገቡ ሁሉ መከራና ስቃይ ተፈፀመ ግና በእምነታቸው የበረቱ ነበሩ ...
አሏህ (ሱወ ) በረመዷን ወር ላይ እነዚያ በምእምናን ላይ ግፍን የፈፀሙ የኩፍር ቁንጮወች ዋጋቸው እንድሆነ አደረገ ።

ምእምናን በየዘመኑ በእምነታቸው ይፈተናሉ መከራ ይደርስባቸዋል ነገር በእምነታቸው የጠነከሩ የአሏህ (ሱወ ) እርዳታ ይመጣቸዋል ።

ቁርአን ና ሀድስን የነብዩን ፈለግ በመከተል የድሉን ችቦ በጃችን እናስገባ !!!
Category
Amharic Da'awa
Be the first to comment