remedon-25 ረመዷን _25




1,149 Views

Published
ሙእሚን ምንግዜም ታጋሽ ነው ችግሮችንም ማለፍ የሚችለው ይህን ባህሪ የተላበሰ ስብእና በማነገቡ ነው ።

ረሱላችን (ሶአወ) ሲናገሩ
``የሙእሚን ነገር ይገርማል ሁሉ ነገሩ ለሱ መልካም ነው ይህን የሚያገኘው ሙእሚን እንጅ ሌላ አይደለም የሚያስደስተው ነገር ሲገጥመው ያመሰግናል ይህም ለሱ መልካም ነው ። መጥፎም ሲገጥመው ይታገሳል ይህም ለሱ መልካም ነው ``

ታጋሾች ምንዳቸው ያለ መጠን ነው !!!
Category
Amharic Da'awa
Be the first to comment