remedan-15 ረመዷን _15




1,005 Views

Published
ረመዷን _15

በረመዷን ወር መልካም ስራወች ዋጋቸው እጥፍ ድርብ በሚሆኑበት ለተቸገሩ ወገኖች ለየቲሞች መርዳት ታላቅ ትሩፋት አለው ።

መልካም ነገር ለመስራት የግድ ሀብታም መሆንን አንጠብቅ ባለን ነገር መልካምን በመፈፀም ልንረዳቸው እንሞክር

ወላጅ አልባን በሀላፊነት አሳድጎ የተንከባከበ ከረሱላችን(ሶአወ ) እኩል በጀነት እንደሚሆን ደረጃውን ረሱላችን (ሶአወ ) ተናግረዋል !!!
Category
Amharic Da'awa
Be the first to comment